Duration 8:4

በፍጥነት የሚደርስ ምሳ/እራት / የቡና ዲዘርት / መኮረኒ በአትክልት አሰራር / ጣፋጭ በወተት እና በቡና አሰራር

3 261 watched
0
0
Published 19 May 2021

Ingredients:- መኮረኒ 1 ሽንኩርት 3 ካሮት 6 ፍሬ ነጭሽንኩርት 2 ቲማቲም 1/2 ጥቅልጎመን 1 ትንሽ የፈረንጅ ቃርያ 1 የሾርባማንኪያ የቲማቲም ድልህ 1/2 የሻይማንኪያ ከሙን 1/2 የሻይማንኪያ ቁንዶበርበሬ 1 የሻይማንኪያ በርበሬ ዘይት ጨው ለቡና ዲዘርት:- 2 ኩባያ ወተት 1/2 ኩባያ ስካር 1/4 ኩባያ የፍርኖዱቄት 1 የሾርባማንኪያ ጨው የሌለው የገበታ ቅቤ 1 የሾባማንኪያ ቡና (Instant coffee / Nestcafe) የመኮረኒ አሰራር / የጣፋጭ አሰራር / How to Cook Ethiopian Food / Ethiopian Food / How to make Macaroni with Vegetables / How to make Coffee dessert / Dessert Music:- MBB-Beach EthioElsy LifeStayle, Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube, Ashruka አሽሩካ ቻናል, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Ethioinfo, Seble Bekele, Eyoha Media, Abel Birhanu, Rakeb Alemayehu, Dallol Entertainment

Category

Show more

Comments - 109